Mezgebe Tselot መዝገበ ጸሎት 5.0

軟體性質: 免費 ‎檔案大小: N/A
‎使用者評分: 3.6/5 - ‎9 ‎評分

關於 Mezgebe Tselot መዝገበ ጸሎት

መዝገበ ጸሎት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዘወትር የሚጠቀሙባቸውን የጸሎት የተለያዩ ዓይነት የያዘ መጽሐፍ ነው፡፡ የጸሎት መጽሐፉ በአራት ቋንቋዎች ማለትም በአማርኛ በግዕዝ በትግርኛና በኦሮምኛ የተዘጋጀ ነው::

梅茲格貝·采#4632;#4829;ገበ#4920ሎት埃塞俄比亞東正教特瓦赫多教堂祈禱。 很高興知道你有很多經典的祈禱書在你的Android手機上是一個美妙的t;興。我在上帝的説明下給你準備了這個申請。當你使用這個應用程式,請不要忘記記住我在你的祈禱。謝謝

特徵

它很容易在阿姆哈拉語中訪問。 建立您自己的最愛祈禱清單 改變日夜祈禱的祈禱背景 相應地更改字體顏色和大小 如果你下載這個程序,喜歡它,請給我們留下一個評論和評級。

內容

በውስጡ የሚገኙ መጻሕፍት

1. በአማርኛው የጸሎት ክፍል የተካተቱ መጻሕፍት

የዘወትር ጸሎት ውዳሴ ማርያም (ከሰኞ እስከ እሑድ) አንቀጸ ብርሃን ይዌድስዋ መላእክት ውዳሴ አምላክ (ከሰኞ እስከ እሑድ) መልክአ ሥላሴ ሰይፈ መለኮት መልክአ መድኃኔዓለም መልክአ ኢየሱስ መልክአ ማርያም መልክአ ኪዳነ ምሕረት መልክአ ሚካኤል መልክአ ገብርኤል መልክአ ዑራኤል መልክአ ሩፋኤል መልክአ አርሴማ መልክአ ጊዮርጊስ መልክአ ዮሐንስ ጸሎተ ነቢያት (14ቱ የነቢያት ጸሎት) መዝሙረ ዳዊት (150 የዳዊት መዝሙሮች) የሰኔ ጎልጎታ የእመቤታችን ምስጋና (መጽሐፈ አርጋኖን ከሰኞ እስከ እሑድ) መንገደ ሰማይ

2. በግዕዙ የጸሎት ክፍል የተካተቱ መጻሕፍት

ጸሎት ዘዘወትር ውዳሴ ማርያም (ከሰኑይ እስከ ሰንበተ ክርስቲያን ቅድስት) አንቀጸ ብርሃን ይዌድስዋ መላእክት መዝሙረ ዳዊት (150 መዝሙራት) መልክአ ኢየሱስ መልክአ ማርያም መልክአ እግዚአብሔር አብ መልክአ ኪዳነ ምሕረት መልክአ ፍልሰታ

3. በትግርኛው የጸሎት ክፍል የተካተቱ መጻሕፍት ናይ ኩሉ ጊዜ ጸሎት ውዳሴ ማርያም (ካብ ሰኑይ እስከ ቅድስቲ ሰንበት ክርስቲያን) ኣንቀጸ ብርሃን ይወደሰዋ መላእክት

4. በኦሮምኛው የጸሎት ክፍል የተካተቱ መጻሕፍት 卡丹娜·耶魯·洪達 加拉塔杜爾布·馬里亞姆(維克薩塔·漢加·迪爾巴塔) 巴哈伊法 加拉塔·埃爾加穆塔

ማሳሰቢያ: መጽ#4624ፍን በየየጊዜውስ #4616;ምናዘምነውናየተለያያዩ ክፍፍሎችን #4661;ስለምንጨምር#4704;ት የfacebook ገጻ&4733;&4757;ን喜歡በ#4635;&485;ረ#4877;#4768;##4 475 1;ዲ&4661;ነዴች&4757;&4877;&4877;#4761;:HTTP://www.facebook.com/getahun.amare1

請隨時發佈你的意見, 要求其他祈禱, 我會嘗試添加更新