Amharic Proverbs ምሳሌያዊአነጋገሮች 4.0

軟體性質: 免費 ‎檔案大小: 5.87 MB
‎使用者評分: 0.0/5 - ‎0 ‎評分

關於 Amharic Proverbs ምሳሌያዊአነጋገሮች

阿姆哈拉語諺語 የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የአማርኛ ተረትና ምሳሌ ይህን አፕሊኬሽን ለየት የሚያደርገው ... በኢትዮጵያ ዉስጥ የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የያዙ ሦስትና ከዛም በላይ የሆኑ መጽህፍቶች አሉ፡፡ መጽህፍቶቹ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ያስቀምጣሉ፡፡ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ማስቀመጥ የተለመደ ቢሆንም ለአንባቢ ግን ያስቸግራል፡፡ አንድ አንባቢ የመጽሃፍቶቹን የመጀመሪያ ጥቂት ገፆች ካነበበ ቡኋላ ቀጥሎ መሃል ላይ በዘፈቀደ እየከፈተ የማንበብ እድሉ ሰፊ ነዉ፡፡ ምክኒያቱም ተረትና ምሳሌዎቹ የተለያየ ሀሳብ ስለያዙ የአንባቢዉን ቀልብ ያዋልሉታል ያንከራትቱታል፤ ዝም ብሎ ያነብ ያነብ እና ከተወሰነ ንባብ ቡኋላ የምሳሌያዊ አነጋገሮቹ ሀሳብ የተለያየ ስለሆነ ማንበቡን አይገፋበትም፡፡ ይህ አፕሊኬሽን ግን የተመረጡ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን እን0。;ሳሌያዊ አነጋገሮችን እንደያዙት ሀሳብ በመደብ በመከፋፈል ለአንባቢ የመምረጥ ዕድል በመስጠት እንዲሁም የአንባቢን ቀልብ በመያዝ ማንበብን አዝናኝ ያደርጋል፡፡ አንባቢም የፈለገውን ሀሳብ የያዙትን ምሳሌያዊ አነጋገሮች ብቻ መርጦ ማንበብ ይችላል፡፡ አፕሊኬሽኑ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን እንደያዙት ሀሳብ በመደብ በመከፋፈል ለማንበብ ምቹ በማድረግ እና የአንባቢን ቀልብ በመግዛት በኩል የተሻለ ተመራጭና ዉጤታማ ነዉ፡፡ 諺語是根據他們反映的主題分類的...ውዴታና ፍቅር, ሀብታም ና ደሃ, እዉነትና ዉሸት, አስገራሚ, ተስፋ ና ፀፀት, ፍርሃትና ቆራጥነት, ክፋት ና ደግነት, ሀራምባና ቆቦ, ስራ, አሽሙር, አስቂኝ, ነገርና ወሬ ....有幾本阿姆哈拉語諺語書,但讀者閱讀它們是相當具有挑戰性的,因為它們只是把諺語放在字母表中。該應用程式是獨特和特殊的,因為它使閱讀阿姆哈拉諺語更容易和引人入勝。 這個程式包含明智,發人深省的衣索比亞阿姆哈拉語諺語。在易於瀏覽的標籤,部分,並點擊共用功能,這個程式可以讓你閱讀,並分享你最喜歡的很容易! 您可以在 Facebook、Twitter、WhatsApp、Viber 和其他社交媒體網站上與好友和關注者分享您最喜愛的內容。如果你想通過簡訊發送(簡訊),那麼它也可以與這個程式。與這個程式的輕鬆導航,您可以流覽副本並與您的親人共用。 一旦下載,它工作離線。 請在谷歌Play商店評價我們的應用程式。 感謝您的下載, ኦሮምኔትየሶፍትዌር እናየሞ #4840;ባይ #4707;ልአፕ #4768;ልኬሽን ዲቬሎፕመንትPLCነቀምቴኢ #4724;ትዮጵያ