Amharic IQ Questions ጥያቄዎች 3.0

軟體性質: 免費 ‎檔案大小: 5.14 MB
‎使用者評分: 0.0/5 - ‎0 ‎評分

關於 Amharic IQ Questions ጥያቄዎች

阿姆哈拉語智商問題 የIQ ጥያቄዎችናመልሶችበ #4733;አማርኛ የአዕምሮ ልቀት አነቃቂ ጥያቄዎችና መልሶች የአዕምሮ ምዘና ጥያቄዎችና መልሶች ይህ የአማርኛ IQ አፕሊክሽን ከራስዎ ከጓደኛዎ እና ከቤተሰቦዎ ጋር በመሆን አሳታፊ የሆኑ ጥያቄዎችን በመጠቀም እንዲዝናኑበት ታስቦ የተዘጋጀ ነዉ፡፡ አፕልኬሽኑ አመክንዮ ሎጂካዊ አስተሳሰብን እንዲጠቀሙ የሚያድረጉ ጭንቅላትን ማዝናናትና ማነቃቃት የሚችሉ ጥያቄዎች አካቷል፡፡ አፕሊኬሽኑ የያዛቸዉ የIQ ጥያቄዎች፡-ቀላል የIQ ጥያቄዎች፣ መካከለኛ የIQ ጥያቄዎች፣ ከባድ የIQ ጥያቄዎችን እና የሒሳብ ጥያቄዎችን እንዲሁም ፊደላዊ የIQ ጥያቄዎችን ይዟል፡፡ እነዚህን ጥያቄዎች በማንኛዉም እድሜ የሚገኝ ሰዉ ሊጠቀምበት ይችላል፡፡ በዚህ የአማርኛ IQ ጥያቄዎች አንድትዝናኑበት እና በተለያዩ የመልዕክት ማስተላለፊያዎች ተጠቅማችሁ ከወዳጅ ጓደኞቻችሁ ጋር እንድትላላኩ ታስቦ በምቹ አቀራረብ የተዘጋጀ የሞባይል አፕሊኬሽን ነዉ፡፡ በስራ የደከመ አእምሮን ለማዝናናት ሞባይሎ ላይ በመጫን እንዲጠቀሙበት እንጋብዞታለን፡፡ 我們生活在信息時代,我們可以記住,但這是不夠的,因為我們身邊的資訊太多。如果我們知道在哪裡以及如何找到它們,這就足夠了。但處理資訊,找到與我們相關的準確需要某種智商或大腦智慧或才華或聰明。為此,我們需要培養我們的大腦來提升我們的智商。放大和加強我們智商的工具之一是智商問題。 我們的身體需要運動(運動)健康和強壯,我們的皮膚需要護理保持發光,我們的頭髮需要護理,......我們的大腦需要知識和娛樂來提高工作效率和效果, 是的, 我們的大腦需要挑戰來更光明, Iq 問題會磨練我們的大腦!智慧和輝煌增長的經驗,與閱讀,挑戰,生活經驗,......等等。智商問題會讓我們更聰明、更銳利、更聰明...安裝和挑戰自己。 我們很高興給你帶來這個阿姆哈拉智商問題Android免費應用程式。這些問題經過精心挑選,可以同時挑戰您和娛樂您。希望你會喜歡的。對問題進行分類,使其面向級別。有簡單的問題,平均或中等問題,硬和具有挑戰性的問題等等。 አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማǑ。አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል፡፡ የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን፡፡ አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል [email protected] ላኩልን፡፡ አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን! 請在谷歌Play商店評價我們的應用程式。 感謝您的下載, ኦሮምኔትየሶፍትዌር እናየሞ #4840;ባይ #4707;ልአፕ #4768;ልኬሽን ዲቬሎፕመንትPLCነቀምቴኢ #4724;ትዮጵያ