ኢንግሊዘኛን በ30 ቀን -Speak English within 30 days 3.0

軟體性質: 免費 ‎檔案大小: 5.24 MB
‎使用者評分: 0.0/5 - ‎0 ‎評分

ኢንግሊዘኛንበ30ቀን(30天內說英語。 ይህ ኢንግሊዘኛን በ አጭር ጊዜ ዉስጥ ለመማር እና ለመለማመድ አመቺ በሆነ መልኩ የተዘጋጀ የኢንግሊዘኛ ቋንቋ መማሪያ ነዉ፡፡ ይሄንን አፕሊኬሽን ልዩ የሚያደርገዉ ነገር ለመማር ቀላል እንዲሆን በድምጽ የታጀበ ስለሆነ ያለምንም የኢንተርኔት ፍጆታ አንዴ ብቻ ሞባይሎዎ ላይ በመጫን ለብዙ ጊዜ ለመለማመድ ያስችላል፡፡ ኢንግሊዘኛ ለመማር የሚፈልግ ሁሉ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ግልጽ በሆነ መልኩ በኢንግሊዘኛ ቋንቋ ተናጋሪ እየተነበበለት መማር ይችላል፡፡ 這個程式包含超過500個短語和句子超過10個類別。 所有聲音都由以英語為母語的人以最佳質量錄製。 所有英語短語和句子都包括易學成績單。 您可以重播音訊。 它離線工作(沒有網路) 在30天前學習英語。沒有老師 ብዙ ኢትዮጵያዊያን ለግብይት ፤ ለእረፍት ፤ ለስራ ፤ ለሕክምና ፤ ለትምህርት እና ለመኖር እንዲሁም በተለያዩ ምክንያቶች ወደ አዉሮፓ ሀገር እና ወደ አሜሪካ ሀገር ወይም ወደ ተለያዩ የአለማችን ክፍሎች እየተዘዋወሩ ስለሚገኙ ኢንግሊዘኛ ማወቁ ጠቃሚ ነገር ነዉ፡፡ ትምህርት ቤት ሂደዉ ለመማር ጊዜና አቅም የሌላቸዉ ሰዎች በሞባይላቸዉ ላይ ይህንን ኢንግሊዘኛ መማሪያ በመጫን ቤታቸዉ ዉስጥ ሁነዉ እራሳቸዉንም ሆነ ቤተሰቦቻቸዉን ኢንግሊዘኛ እንዲማሩ ማድረግ ይችላሉ፡፡ ለአጠቃቀም ምቹ ፤ ጠቃሚ የኢንግሊዘኛ ዓረፍተ ነገሮችን እና ቃላቶችን በቀላሉ ተጠቃሚዉ እንዲረዳ በማሰብ ምቹ ተደርጎ የተሰራ ነዉ፡፡ በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች ፡- At Home(ቤት ዉስጥ የምንጠቀማቸዉ ቃላቶች)፤ Shopping (ግብይት ላይ)፤ Appointment (ለመቀጣጠር) ፤ Meet New Friend (ትዉዉቅ ከአዲስ ጓደኛ )፤ Health (ሀኪም ቤት ወይም ስለ ጤ。)፤ Health (ሀኪም ቤት ወይም ስለ ጤና)፤ Taking About Family( ስለ ቤተሰብ ማዉራት)፤ Time(ሰዓት እና ጊዜ)፤ Asking Direction (አቅጣጫ መጠየቅ)፤ Short Talk(አጭር ንግግር)፤ Gas Station(ቤንዚን ማደያ)፤ At Hotel( ሆቴል ዉስጥ)፤ Asking (ጥያቄ )፤ Work( ስለ ስራ)፤ Common Phrases (መደበኛ ዓረፍተ-ነገሮች) ናቸዉ፡፡ 沒有老師,30天內說英語。 本應用程式側重於學習英語語言為那些說阿姆哈拉語。 許多衣索比亞人前往歐洲,美國,迪拜,英國,和許多不同的世界的地方健康的目的,商業,獎學金,工作,旅遊,和許多其他目的,所以當他們去,他們必須有英語的暗示與人民溝通。 在此應用程式中,我們包括許多基本和有用的短語和句子。 如果您有任何意見和問題,請[email protected] 30天前學習英語。沒有老師 每天說英語。 它工作離線 所有衣索比亞人 በአፕሊኬሽኖቻችን ላይ እየሰጡት ስላለዉ ገንቢ አስተያየቶች ከልብ እናመሰግናለን፡፡ አሁንም የርሶን ፍላጎት ለማሟላት ተግተን እንደምንሰራ በደስታ ልንገልጽላችሁ እንወዳለን፡፡ አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠት እንዲያበረታቱን በፍቅር እንጠይቃለን፡፡ 感謝您下載我們的應用程式 如果你喜歡評價我們在遊戲商店。 如果您有任何意見,我們的大門是開放的,你最好的回應。 我們是邦納應用集團

版本歷史記錄

  • 版本 3.0 發佈於 2019-07-25

軟體細節